Saturday, March 29, 2014

100,000 የሚሆኑ ህጻናት በአዲስ አበባ ጎዳናዎች ላይ እንደሚኖሩ ታወቀ። ወያኔ ኢህአዴግ ላለፉት አስርት አመታት የሀገራችን ኢኮኖሚ በሁለት አሃዝ እያደገ እንደሆነ ቢደሰኩርም እውነታው ግን አብዛኛው ኢትዮዺያዊ በድህነት አረንቐ ውስጥ እንደሚገኝ ይታወቃል፣ በርግጥ ጥቂት የአገዛዙ ቁንጮዎች ሀላፊነት በጎደለው ሁኔታ በሃብት ላይ ሃብት እያካበቱ ይገኛሉ።

No comments:

Post a Comment