Thursday, May 15, 2014

የሳህራ ቲቪ የ keeping it real ፕርግራም ዋና አዘጋጅ የሆነችው ናይጄሪያዊቷ አዲኦላ ፋይሁን በ ኢሳት 4ኛ አመት ክብረ በኣል ላይ በመገኘት ግሩም ንግግር አድሪጋ ነበር። "ኢትዮጵያ ትልቅ ሀገር ነበረች አሁንም ነች" ያለች ሲሆን "እኔ አሁን ወደ ኢትዮጵያ ብሄድ ሽብርተኛ ብለው ያስሩኝ ይሆን" በማለት በምፀት ጠይቃለች። ሙሉውን ንግግር ላማዳመጥ ሊንኩን ይከተሉ።

No comments:

Post a Comment