Saturday, April 19, 2014

የወያኔው የደህንነት ሚ/ር አቶ ጌታቸው አሰፋ በአጭር ጊዜ ቢሊየነር ሆነዋል። በቅርቡም በቤተሰቦቹ አክሲዮን ስም አዲስ የከፈተውን የኮንስትራክሽን ካምፓኒ ሊያስመርቅ በዝግጅት ላይ ሲሆን አገር ውስጥ ከሚሰሩት የከባድ ኮንስትራክሽን ካምፓኒዎች 77% የወያኔ ባለስልጣናት መሆናቸው ይታወቃል።

የኢሕአዴግ የደህንነት ሚ/ር አቶ ጌታቸው አሰፋ በአጭር ጊዜ ቢሊየነር ሆነዋል * ዘረፋው ቀጥሏል

No comments:

Post a Comment