EthioFreedom
Sunday, April 6, 2014
ብቸኛው የተቃዋሚ ፓርቲ የፓርላማ አባል አቶ ግርማ ሰይፉ በአፍሪካ ቀንድ አካባቢ ሽብርተኝነት እንዲስፋፋ ግብጽ ለአልሻባብ የምታደርገውን የገንዘብ እርዳታ ኮነኑ። በመቀጠልም ግብጽ ከአሜሪካ የምታገኘውን የገንዘብ እርዳታ በቀጠናው ሽብርተኝነትን በማስፋፋት እና ኢትዮጲያን በማዳከም የህዳሴውን ግድብ እንድታኯርጠው ለማድረግ እየተጠቀመችበት ነው ብለዋል።
Ethiopian politician blames Egypt’s financial assistance to Al-Shabaab in Somalia
No comments:
Post a Comment
Newer Post
Older Post
Home
View mobile version
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
No comments:
Post a Comment